Growth Performance of Jersey Calves fed Maize Stover Silage based Total Mixed Ration compared to Calves fed Hay and Concentrate Separately

2021 
አህፅሮት  ይህ ጥናት የተካሄደው በ2011 ዓ.ም. በአዳበረጋ ንዑስ  ምርምር ማዕከል ነበር፡፡ የጥናቱ ዋና ዓላማ የተፈጨ የቆሎ አገዳ ገፈራ ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች ማለትም ፋጉሎ፣ ፉርሽካ፣ ጥጥ ፍሬ፣ ሞላስስ እና ጨውን  እና  በማዋሀድ በታዳጊ የወተት ጥጆች የዕድገት መጠን ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ ማጥናት ነበር፡፡ ለዚህ ሙከራም በቆሎን በመዝራትና በእሸት ደረጃው በማጨድ፣ በቆሎውን እና አገዳውን በመለያየት በቆሎውን በፀሀይ በማድረቅ እና ርጥብ የበቆሎ አገዳውን በመፍጭት (ከ5-10 ሳ.ሜ) ሙከራው ተጀመረ፡፡ አንድ እጅ የተፈጨ የበቆሎ አገዳን (ከ5-10 ሳ.ሜ) ከሶስት እጅ ሞላሰስ እና ውኃ ጋር በማዋሀድ ለተከታታይ 45 ቀናት በጉድጓድ በመቅበር የበቆሎ አገዳ ገፈራ ተዘጋጀ፡፡ ለዚህም 1ኛው አማራጭ 50 እጅ ያልተፈጨ የሳር ድርቆሽ እና 50 እጅ የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች ሳይቀላቀል መመገብ ሲሆን ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ 50 እጅ የበቆሎ አገዳ ገፈራን ከ50 እጅ የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች ጋር በማዋሀድ ውህዱን ለተከታታይ አንድ መቶ ሰማኒያ (180) ቀናት መመገብ ነበር፡፡ በሁለኛው አማራጭ የተሻለ ዕለታዊ የጥጃ እድገት መጠን የተመዘገበ ስለሆነ አርሶ አደሮች ይህን ዘዴ ቢጠቀሙ ምርታቸውን ማሳደግ ይችላሉ፡፡  Abstract  The study was conducted in 2019 at Ada’abrega sub-centre of Holetta Agricultural Research. A total of eighteen posts weaned female Jersey calves (weighing, 72 ± 1.33 kg, mean ± SE) were selected and randomly assigned in two sample T-test each having nine calves. The treatments were control diet consisting of natural pasture hay (50%) basal diet and concentrate mixture (50%) separately (T1) and dual purpose green maize stover silage (50%) and concentrate mixture (50%) based total mixed ration (TMR) (T2). The experiment took 180 days of feeding trial and 7 days of a digestibility trial. The daily dry matter intake of calves fed T2 (5.41 kg) was higher (p 0.05) by diets but the average daily weight gain of calves in the T2 group (530g) was higher (p<0.05) than those calves in a group (450g). In conclusion, the growth performance of calves fed the dual purpose green maize stover silage based total mixed ration diet was superior to calves fed natural pasture hay and concentrate mixture following the conventional feeding practice. A follow up research is needed to investigate comparative advantages of using maize crop for dual purposes (food & feed) than as a food for human alone considering both biological responses and economic returns that arise thereof.
    • Correction
    • Source
    • Cite
    • Save
    • Machine Reading By IdeaReader
    0
    References
    0
    Citations
    NaN
    KQI
    []